Writing
Notes on neurosurgery, and work published elsewhere. Newest first.
- brain tumor
- Brain tumours
- Case report
- Cerebral palsy
- craniosynostosis
- Ethics
- hypertension PRES Edema
- Neurotrauma
- pediatric
- Pediatrics
- Research
- scaphocephaly
- SDR
- spasticity
- spina bifida
- Spine
- trigonocephaly
-
በሴሬብራል ፓልሲ (Cerebral Palsy) ሳቢያ የሚከሰት የጡንቻ መወጠር (Spasticity ) ሕክምና አማራጮች
ሴሬብራል ፓልሲ (Cerebral Palsy - CP) በማደግ ላይ ባለው ሕፃን አንጎል ላይ በእርግዝና ወቅት፣ በወሊድ ጊዜ ወይም በመጀመሪያዎቹ ዓመታት በሚደርስ ጉዳት ምክንያት የሚከሰት፣ የጡንቻን እንቅስቃሴ፣ ሚዛን እና አቀማመጥ የሚረብሽ የዕድሜ ልክ የጤና ሁኔታ ነው